አዲስ አበባ ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አመራሮች የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትስፔ ጨምሮ አመራሮች በጉብኝቱ ተሳትፈዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተጨማሪ ሚኒስትሮች እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ለጎብኝዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት …
የፓን አፋሪካን ጠበቆች ህብረት (PALU) በዓድዋ ድል መታሰቢያ ጉብኝት አካሄዱ። አዲስ አበባ ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከ120 በላይ የፓን አፋሪካን ጠበቆች ህብረት (PALU) በዓድዋ ድል መታሰቢያ ጉብኝት አካደዋል። በጉብኝታቸው ወቅት መታሰቢያው ለአፍሪካውያን ትልቅ ትርጉም እንዳለው ገልፀዉ የአድዋ ድል ታሪክ አፋሪካዉያንን የሚወክል ታሪክ በመሆኑ ማንነታችንን በመታሰቢያዉ አግኝንተናል ሲሉ ተናግረዋል።////////////Members of the Pan African Lawyers …
ከ48 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ታዳጊዎች የተሳተፉበት የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር ማጠቃለያ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሂድዋል። አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 6/2017 የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከ48 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ታዳጊዎች የተሳተፉበት የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር ማጠቃለያ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሂድዋል። የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድሩ በአብርሖት ቤተ-መጽሀፍት እና የአፍሪካ ሲልከን ቫሊ ትብብር “አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለበጎ ተጽዕኖ” በሚል መሪ ሃሳብ ሲያካሄድ ቆይቷል። በዛሬው …
The biggest final tech competition in Africa is being held at the Adwa Victory Memorial Addis Ababa, October 16, 2024 Adwa Victory Memorial The biggest final tech competition in Africa is being held at the Adwa Victory memorial. A2SV Hackathon, along with Addis Ababa’s city administration and Abrehot library have organised the event at the …
የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምበአልጄሪያ ሀገር ቶፕ የተሰኘ የህክምና የእጅ ጓንት አምራች ኩባንያ የበላይ አመራሮች ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ሀገሪቱ መምጣታቸውን ተከትሎ ከዚህ ቀደም በምስል የተመለከቱትን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በአካል ለመጎብኘት በመወሰን ጉብኝቱን ማካሄዳቸውን ገልፀዋል፡፡ የአደዋ 00 ስያሜ ከምን መነሻ ስለመሆኑ የጠየቁት አባላቱ 00 ኪ.ሜ መነሻ ቦታ ፦ በዓድዋ ድል …
የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ምየዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በእለቱም የዘንድሮውን የኢጋድ ፓርላማ ተወካዮች አመታዊ ጉባኤ በኢትዮጵያ መካሄዱን ተከትሎ ጉብኝት ማካሄዳቸውን የገለፁት አባላቱ ዓድዋ ለኢትዮጵያዊያን እና ለአፍሪካዊያን ድል፤ ለነጭ ወራሪዎች ደግሞ የሰው ልጅ እኩልነት ያስተማረ ታላቅ ታሪክ እንደ መሆኑ መጠን እንዲህ ያለ ታሪክን በግልፅ የሚያሳይ መታሰቢያ ሙዝየም ለእይታ በመብቃቱ ከፍተኛ ደስታ እና ኩራት እንደተሰማቸው ተናግረዋል፡፡ በእለቱም …
አዲስ አበባ፤የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም ከቡታጅራ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከተለያዩ የትምህርት ክፍሎች የተውጣጡ መምህራን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም ጉብኝት አካሂደዋል፡፡ መምህራኑም በጉብኝቱ ወቅት በሰጡት አስተያየት የአድዋ ድል ታሪክ በታሪክ መፃህፍት እና በኪነ ጥበባዊ መንገዶች በተለያየ ጊዜ በልዩ ልዩ መልኩ ሲገለፅ የቆየ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ታሪክ ነው ያሉት መምህራኑ ይህ የመታሰቢያ …
የላይቤሪያ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል:: የዓድዋ ድል የአፍሪካዊያን ሁሉ ድል እና ኩራት ነው ያሉት ኤለን ጆንሰን በተመለከቱት ነገር እጅግ መደሰታቸውን ገልፀዋል:: The former president of Liberia, Ellen Johnson Sirleaf, visited the Adwa Victory Memorial Museum in Addis Ababa today, the Mayor Office of the Ethiopian capital confirmed. During her visit, …
Behold the majestic night view of the Adwa Victory Memorial! Witness the splendor of this historic monument as it stands tall, commemorating the valor and triumph of our ancestors at the Battle of Adwa. የአድዋ ድል መታሰቢያ የምሽት እይታ ይመልከቱ! የአባቶቻችንን ጀግንነት እና የዓድዋ ጦርነት ድል ታሪካዊ መታሰቢያ። Adwa #AdvaVictoryMemorial #Ethiopia
Reflecting on a momentous occasion – the inaugural program for the Adwa Victory Memorial on February 11th, alongside H.E Prime Minister Abiy Ahmed Ali, H.E President Sahle-Work Zewde, H.E Mayor Adanech Ababie, and other esteemed ministers and guests. The Adwa Victory Memorial commemorates the historic Battle of Adwa, which took place on March 1, 1896. …
Input your search keywords and press Enter.