Reflecting on a momentous occasion – the inaugural program for the Adwa Victory Memorial on February 11th, alongside H.E Prime Minister Abiy Ahmed Ali, H.E President Sahle-Work Zewde, H.E Mayor Adanech Ababie, and other esteemed ministers and guests. The Adwa Victory Memorial commemorates the historic Battle of Adwa, which took place on March 1, 1896. The battle was a significant event in Ethiopian history, as it marked Ethiopia’s victory over Italian forces and ensured the country’s independence.
የካቲት 3 ቀን የዓድዋ ድል መታሰቢያ የመክፈቻ መርሃ ግብር – የዓድዋ ድል መታሰቢያ በጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ ፣ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እዲሁም የተከበሩ ሚኒስቴሮች እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በደማቁ ተመርቆ ተከፍቷል። የዓድዋ ድል መታሰቢያ የዓድዋ ጦርነት በየካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. በኢትዮጵያና ጣሊያን መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን በኢትዮጵያ አሸናፊነት የጣልያን የቀኝ ግዛት ሙከራ መኮላሰሸትን የሚያስታውስ እና የሚዘክር ነው።